Vehicles

**​⚡️ GATO SVC-15KVA: ለከባድ ማሽኖችዎ አስተማማኝ ጋሻ! ⚡️**

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 99,000.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

​የኤሌክትሪክ መቆራረጥና መለዋወጥ (Voltage fluctuation) ውድ ማሽኖችዎን እንዳያበላሽ ስጋት ገብቶዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! ​**የ GATO 15KVA Stabilizer ልዩ ጥቅሞች፦** ➣ ​**ባለ 3 ፌዝ (Three-Phase) አቅም፦** ለትላልቅ የኢንዱስትሪ ማሽኖች፣ ለሊፍት (Lift)፣ ለህክምና መሣሪያዎች እና ለሙሉ ህንፃ ኤሌክትሪክን አስተካክሎ ያሰራጫል። ➣ ​**ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ፦** የኤሌክትሪክ ኃይል ሲዋዥቅ በራሱ ጊዜ በማስተካከል ወጥ የሆነ ቮልቴጅ እንዲወጣ ያደርጋል። ➣ ​**ዲጂታል ማሳያ (Digital Display)፦** በእያንዳንዱ መስመር (A, B, C) የሚገባውን Current እና የሚወጣውን ቮልቴጅ በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ ​**ከፍተኛ ጥበቃ፦** ከመጠን በላይ ለሆነ ቮልቴጅ (Over Voltage) እና ለአነስተኛ ቮልቴጅ (Lack Voltage) አውቶማቲክ መከላከያ ሲስተም የተገጠመለት ነው። ➣ ​**ዘላቂነት፦** ለረጅም ዓመታት ያለ እንከን እንዲያገለግል ተደርጎ ከጠንካራ ብረት የተሰራ። **​🏗 ለማን ይመከራል?** ✅ ​ለህትመት ቤቶች ፣ ለፋብሪካዎች፣ ​ለላቦራቶሪ እ፣ ለሆስፒታል መሣሪያዎች ፣ ​ለዳታ ሴንተሮች ፣ ለትላልቅ ሰርቨሮች ፣ ​ለቪላ ቤቶች እና ለከፍተኛ የንግድ ተቋማት ​**ጥራትና አስተማማኝነት መለያችን ነው!** price :✅ 99,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን ​📍 **የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ?** ከ 200 በላይ የቤት ፣ የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 👇👇👇 📩 Inbox Telegram : ☎️ ለማዘዝ 09-82-38-98-73 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 6 months ago · 2 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryVehicles
TransmissionAutomatic
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted6 months ago (11/03/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!