Vehicles

ሲኤምሲ : ፀሀይ ሪል እስቴት – 26,500,000 ብር

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 26,500,000.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

3 Beds | 2 Baths + OK + Store + 2 Balconies | 4F | 144(114)sqm #ቤቱ ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፓርትመንት አይነት አይደለም። ይሄ ቤት የሚገኘው ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር እና በካርድ የሚሰሩ አገልግሎቶችን ይዟል።

M

Market

Bole, Addis AbabaPosted 1h ago · 2 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryVehicles
Sub CategoryCars
Stock1 available
LocationBole, Addis Ababa
Posted1h ago (02/10/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!