Beauty & Health

📍በመሀል ለቡ መብራት

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 88,246.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

🏡በ1 አመት: በ2 አመት እና በ3 አመት የሚረከቡት እጅግ ዘመናዊ ኮምፓውንድ አፖርትመንት 🏡ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት በተለያዩ የካሬ አማራጮች ማለትም፦ 🔹 ባለ 1 መኝታ ቤት ከ77 ካሬ 🔹 ባለ 2 መኝታ ቤት ከ119 ካሬ ጀምሮ 🔹 ባለ 3 መኝታ ቤት ከ133 ካሬ ጀምሮ 🔹 ባለ 4 መኝታ ቤት ከ188 ካሬ ጀምሮ 🔹 እንዲሁም የቅንጡ ፔንት ሃውስ ቤቶች ከ138 እስከ 295 ካሬ ድረስ ይዘንልዎ ቀርበናል። ❗️ለጥቂት ቀናት ብቻ በሚቆየው ልዩ ቅናሽ፤ በካሬ ከ 88,246 ብር እስከ 110,000 ብር ብቻ እየሸጥን እንገኛለን። እርስዎም በ 10% ቅድመ ክፍያ እና በ 60% የባንክ ብድር አማራጭ የቤት ባለቤት ይሁኑ። በተጨማሪም እንደ አከፋፈልዎ ሁኔታ እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተንልዎታል። ✨ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉ! DMC Realestate.

A

Any phone market

Nifas Silk-Lafto, Addis AbabaPosted 6 months ago · 2 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryBeauty & Health
Stock1 available
LocationNifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Posted6 months ago (03/04/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!