NewBeauty & Health
በካሬ ስንት ነው ❓
ETB 0.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
በነገራችን ላይ ዋናው ጥያቄ ይሄ አይደለም‼️ ቦታው ወደፊት የሚያወጣው ዋጋ ከሌለው በካሬ ስንት ነው ብሎ መጠየቅ ተገቢ አይደለም❌❌ ለዚህም ነው ጀንቦሮ ሪል ስቴት ሲያሻዎ ለኢንቨስትመንት አልያም ለምቹ ኑሮ ተመራጭ በሆነው በዲፕሎማቶች መንደር እና በከተማችን አቀማመጥ ደረጃ 1 ላይ በሚገኘው ሳር ቤት እንዲሁም ቡልቡላ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ ያቀረበው ✅ከባለ1 እስከ ባለሶስት መኝታ ቤት.... ✅እንዲሁም የንግድ ሱቆች ...... ✅በተለያዩ የካሬ አማራጭ..... ✅በምቹ የአከፋፈል ሲስተም..... ✅ከሁለት እስከ ሶስት አመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት....... ✅10% ብቻ የመጀመሪያ ክፍያ ✅አስፈላጊ መሰረተ ልማቶች በሙሉ የተሟሉለት ህንፃ ✨ዛሬ የሚገዙት አፓርታማ ነገ የቤተሰብዎ መኖሪያ፣ የልጆችዎ ደህንነት እና የሀብትዎ መሠረት ይሆናልና ፈጥነው ይወስኑ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 📞 **0975199311** ይደውሉ 🙏ጀንቦሮ ሪል ስቴት በጊዜ ግቡ! (Price is Negotiable)
ኢ
ኢትዮ Online Market
Kirkos, Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryBeauty & Health
Stock1 available
LocationKirkos, Addis Ababa
Posted2 months ago (08/07/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!