Fashion

የ ጀርመን ምርት የሆነዉ HainoTeko ST-7 Watch Buds (በጣም ለ ትንሽ ጊዜ ብቻ ያገለገለ)

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 7,500.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

አዲስ መባል በሚችል ሁኔታ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ የHainoTeko ST-7 ስማርት ዎች ከዋየርሌስ ኢርባድስ ጋር። ለአጭር ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን ምንም ዓይነት ጉዳት ወይም ችግር የለበትም። ስክሪኑ፣ ባትሪው እና ሁሉም ተግባራት በጣም ጥሩ ናቸው። ዋና ባህሪያት፡ - በብሉቱዝ በቀላሉ ከስልክ ጋር ይገናኛል - ስልክ ጥሪ መቀበል እና መመለስ ይችላል - መልእክት (Text) ማንበብ እና መመለስ ይችላል - የልብ ምት መከታተያ፣ የስፖርት ሁነታዎች እና ሌሎች ስማርት ተግባራት አሉት አብረዉ የሚመጡ ነገሮች ሙሉ ናቸው፡ - ስማርት ዎች - ዋየርሌስ ኢርባድስ ከቻርጅ ኬዝ ጋር - 3 የተለያዩ ማሰሪያዎች (ሲሊኮን፣ ስቴይንሌስ ስቲል እና የቆዳ) - ኦሪጂናል ሳጥን - ዋረንቲ ካርድ - የተጠቃሚ መመሪያ ለዕለታዊ አጠቃቀም፣ ስፖርት እና ኦፊሴላዊ ቀን በጣም ተስማሚ ነው። ከ አዲሱ በጣም ያነሰ ዋጋ 7500 birr ብቻ Adrees goŕo adebabay (Price is Negotiable)

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 1 months ago · 5 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryFashion
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted1 months ago (29/08/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!