New**⚡️ GATO SVC-15KVA: ለከባድ ማሽኖችዎ አስተማማኝ ጋሻ! ⚡️**
Description
የኤሌክትሪክ መቆራረጥና መለዋወጥ (Voltage fluctuation) ውድ ማሽኖችዎን እንዳያበላሽ ስጋት ገብቶዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! **የ GATO 15KVA Stabilizer ልዩ ጥቅሞች፦** ➣ **ባለ 3 ፌዝ (Three-Phase) አቅም፦** ለትላልቅ የኢንዱስትሪ ማሽኖች፣ ለሊፍት (Lift)፣ ለህክምና መሣሪያዎች እና ለሙሉ ህንፃ ኤሌክትሪክን አስተካክሎ ያሰራጫል። ➣ **ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ፦** የኤሌክትሪክ ኃይል ሲዋዥቅ በራሱ ጊዜ በማስተካከል ወጥ የሆነ ቮልቴጅ እንዲወጣ ያደርጋል። ➣ **ዲጂታል ማሳያ (Digital Display)፦** በእያንዳንዱ መስመር (A, B, C) የሚገባውን Current እና የሚወጣውን ቮልቴጅ በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ **ከፍተኛ ጥበቃ፦** ከመጠን በላይ ለሆነ ቮልቴጅ (Over Voltage) እና ለአነስተኛ ቮልቴጅ (Lack Voltage) አውቶማቲክ መከላከያ ሲስተም የተገጠመለት ነው። ➣ **ዘላቂነት፦** ለረጅም ዓመታት ያለ እንከን እንዲያገለግል ተደርጎ ከጠንካራ ብረት የተሰራ። **🏗 ለማን ይመከራል?** ✅ ለህትመት ቤቶች ፣ ለፋብሪካዎች፣ ለላቦራቶሪ እ፣ ለሆስፒታል መሣሪያዎች ፣ ለዳታ ሴንተሮች ፣ ለትላልቅ ሰርቨሮች ፣ ለቪላ ቤቶች እና ለከፍተኛ የንግድ ተቋማት **ጥራትና አስተማማኝነት መለያችን ነው!** price :✅ 99,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን 📍 **የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ?** ከ 200 በላይ የቤት ፣ የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 👇👇👇 📩 Inbox Telegram : ☎️ ለማዘዝ 09-82-38-98-73 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Any phone market
Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!