Electronics

​"ትክክለኛ የሂሳብ አያያዝ ለንግድዎ ስኬት መሰረት ነው!"

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 0.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

​የድርጅትዎን የሂሳብ ስራዎች በወቅቱ ባለመስራትዎ ለቅጣትና ወለድ እየተዳረጉ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እኛ ጋር አለ! ማንኛውንም የሂሳብ እና የታክስ ጉዳዮች በታማኝነት፣ በፈጣንና ዘመናዊ መንገድ በኦንላይን እና በአካል እንሰራለን። ​📌 ዋና ዋና አገልግሎቶቻችን፦ ​ወርሃዊ እና የ3 ወር ታክስ፦ የቫት (VAT)፣ ውዝሆልዲንግ፣ የስራ ግብር፣ የጡረታ ፎርም መሙላት እና ሁሉንም ሪፖርቶች በኦንላይን (e-Tax) ማሳወቅ። ​ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ፦ በገቢዎች ኦዲት (Audit) ላይ ከፍተኛ ልምድ ባለው ባለሙያ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ (Financial Statement) ማዘጋጀትና ማጠቃለል። ​የገቢዎች ጉዳዮች ማስፈጸም፦ በአዲስ አበባ በሚገኙ በማንኛውም የገቢዎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች ያሉዎትን የታክስ ጉዳዮች፣ ማብራሪያዎችና እዳዎች በፍጥነት ጨርሶ ማስረከብ። ​📞 ዛሬውኑ ያግኙን! ​📱 ስልክ፦ 0998019797 / 0974407704 ​📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ዝቅ ብሎ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 802 (አዲስ አበባ)

A

Any phone market

Arada, Addis AbabaPosted 3 months ago · 2 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryElectronics
Stock1 available
LocationArada, Addis Ababa
Posted3 months ago (19/06/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!