Electronics

Android Smart TV Stick

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 3,999.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

Android TV Stick - ማንኛውንም ቲቪ ወደ Smart TV የቆየ ቲቪዎን መቀየር ሳያስፈልግዎት እንደ Netflix እና YouTube ያሉ አፕሊኬሽኖችን መጠቀም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በምስሉ ላይ የሚታየውን Android TV Stick ይጠቀሙ። ለምን ይህንን መሣሪያ ይመርጣሉ? > Smart Features: ማንኛውንም የኤች ዲ ኤም አይ(HDMI) ቀዳዳ ያለው ቲቪ ወደ ስማርት ቲቪ በመቀየርኢንተርኔት እንዲጠቀም ያደርጋል። - Compact Design: እጅግ ትንሽና በቀላሉ ከቲቪ ጀርባ የምትሰካ በመሆኗ ቦታ አትይዝም። Streaming Apps: YouTube, Netflix የፊልም እና የሙዚቃ አፕሊኬሽኖችን በቀላሉለ መጠቀም ያስችላል። <- Easy Control: አብሮት በሚመጣው የርቀት መቆጣጠሪያ (Remote Control) ሁሉንም ነገሮች በቀላሉ ማዘዝ ይቻላል። - Plug & Play: ምንም አይነት አስቸጋሪ ገመድ ሳይኖረው በቀጥታ ሰክተው ስራ ማስጀመር ይችላሉ። አድራሻ- ቤቴል አደባባ ትንሽ ዝቅ ብሎ አባይ ባንክ ፊት ለፊት price:3999 birr with free delivery (Price is Negotiable)

A

Any phone market

Kolfe Keranio, Addis AbabaPosted 4 months ago · 1 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryElectronics
Sub CategoryTV & Video
Stock1 available
LocationKolfe Keranio, Addis Ababa
Posted4 months ago (21/05/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!