Electronics

ውድ የኩራዝ ቤተሰቦች፣ ሳምንቱን ሙሉ የቆየው አጓጊ ፉክክር በይፋ ተጠናቋል!

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 2,500.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

ወደር የሌለው ጀግንነት ያሳዩት የዚህ ሳምንት 3ቱ ነገስታት እነዚህ ናቸው፦ 🥇 1ኛ **Kedir** (2,500 ብር አሸናፊ): 271 ሰወችን በመጋበዝ እና 219 ጨዋታዎችን በመጫወት 🥈 2ኛ **Amex** (1,500 ብር አሸናፊ)፡ 228 ሰወችን በመጋበዝ እና 183 ጨዋታዎችን በመጫወት 🥉 3ኛ **Jilalo** (1,000 ብር አሸናፊ)፡ 153 ሰወችን በመጋበዝ እና 139 ጨዋታዎችን በመጫወት 🎆 ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎆 በዚህ ሳምንት ያላሸነፋችሁ ጀግኖች በፍጹም ተስፋ መቁረጥ የለም! አዲሱ ሳምንት፣ አዲስ ዕድል ይዞ መጥቷል! አሸናፊ መሆን የምትፈልጉ ሁሉ አሁኑኑ ጌማችሁን አጧጡፉና ጓደኞቻችሁን ጋብዙ! ቀጣዩ 1ኛ ደረጃ ያንተ ሊሆን ይችላል! 💪 🔽 የአዲሱን ሳምንት ፉክክር አሁኑኑ ይቀላቀሉ!🔽 🎮 🎮

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 5 months ago · 1 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryElectronics
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted5 months ago (27/04/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!