NewBooks & Hobbies
**አስቸኳይ መልእክት፦ ለቅዱስ ቃሉ ያለን ክብር የት ደረሰ?**
ETB 50.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
ዛሬ በየመንገዱ እና በየሱቁ የምናየው ነገር እጅግ የሚያሳዝን ነው። የሕይወት መመሪያችን የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ተቀዶ ለብስኩት ለጥቅም መጠቅለያነት ሲውል ማየት ልብ ይሰብራል። ይህ ቃል በቅዱሳን አባቶቻችን ደምና አጥንት ተጠብቆ ለእኛ የደረሰ ሀብታችን ነው። ከ30 እና ከ50 ብር ብስኩት ይልቅ ሰማያዊው በረከታችን ይበልጣል። ቃሉን ማቃለል በረከትን ማራቅ ራስንም ማቃለል ነው። እባካችሁ ለትርፍ ስትሉ ክብራችንን አትሸጡ! እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥመን ዝም ብለን አንለፈው በክብር አንስተን እናስቀምጠው። "እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!" **ይህ መልእክት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ።** 🕊️ Tiktok :-*
A
Any phone market
Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryBooks & Hobbies
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted6 months ago (04/04/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!