Mobile & Telecom

**👑 የኬቲ "ባህላዊውን አገልግል በዘመናዊ ጥራት፣ ለደስታዎ ድምቀት!"

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 1,520.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

➕ ከ30 ሰው በላይ የሚመግቡ፣ ማድረሻ ****#በነፃ**** (Free Delivery)! 1 🟢 የፆም ክላሲክ አገልግል፦ ምስር ቀይ፣ ክክ አልጫ፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ 15 እንጀራ፣ ቺፕስ 💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር 2 🟡 የፆም ስፔሻል አገልግል፦ ሽንብራ አሳ፣ ምስር፣ ድፍን ምስር፣ ክክ አልጫ፣ ድንች በካሮት፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ ሳንቡሳ፣ 20 እንጀራ፣ ቺፕስ 💰 ዋጋ፦ #9,800_ብር 3 🔴 የፍስክ ክላሲክ አገልግል፦ ቀይ ስጋ ወጥ፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #8,000_ብር 4 🟣 የፍስክ ፕሪሚየም አገልግል፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ ሚኒቦል፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 20 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #10,700_ብር 5 👑 የኬቲ ሲግኔቸር አገልግል + ክትፎ፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ ክትፎ፣ አይብ፣ ቆጮ፣ ጎመን፣ 20 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር 5 🐓 ሙሉ የዶሮ አገልግል፦ አንድ ሙሉ ዶሮ ወጥ፣ እንቁላል፣ አይብ፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር 6 🐏 የበግ ሮያል አገልግል፦ የበግ ቀይ ወጥ (ከነአጥንቱ)፣ የበግ አልጫ ወጥ (ከነጎድኑ)፣ ምርጥ የበግ ጥብስ፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር 🏆 ልዩ የቪአይፒ (VIP) ፓኬጆች 🥩 እስፔሻል ክትፎ (15 አይነት)፦ ከ30 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #48,500_ብር 🌟 የአሮስቶ እና የክትፎ ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር ☦️ የፃም ስፔሻል ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር 👰 የሰርግ እና የታላላቅ ፕሮግራሞች ጥቅሎች 💎 የኬቲ አልማዝ (Diamond) ጥቅል፦ (40 አይነት ምግብ) 💰 1,520 ብር 🥇 የኬቲ ወርቅ (Gold) ጥቅል፦ (25 አይነት ምግብ) 💰 1,250 ብር 🥈 የኬቲ ብር (Silver) ጥቅል፦ (16 አይነት ምግብ) 💰 1,070 ብር 🥉 የኬቲ ነሐስ (Bronze) ጥቅል፦ (10 አይነት ምግብ) 💰 980 ብር 🔱 ተጨማሪ ማባያዎች 🔱 ⚔️ ቆጮ ፦ ****#620_ብር**** 🛡️ አነባበሮ ክላሲክ፦ ****#710_ብር**** 👑 አነባበሮ ስፔሻል፦ #1,070_ብር ⚜️ ድፎ ዳቦ (ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ህብስት)፦ ****#980_ብር**** 📞 ትዕዛዝ ለማስያዝ 📲 ****0927171767**** | 📲 ****0988193386**** 🎥 ****tiktok.com/**** 🌐 **** 📘 **** 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ካራ አዲሱ ኪችናችን) ✅ ኬቲ ኬተሪንግ - "በደስታም / በሀዘንም"** (Price is Negotiable)

E

Ethiopia online Market

Addis AbabaPosted 4 months ago · 1 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryMobile & Telecom
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted4 months ago (07/05/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!