NewElectronics
ቃላት ያጥረናል... 🥺✨
ETB 1,000.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
ዛሬ የእኛ ትንሽ ክበብ ወደ 1,000 ድንቅ ቤተሰቦች አደገ! ይህንን ቁጥር ለመድረስ ሳምንታት ይፈጃል ብለን አስበን ነበር። ነገር ግን የእናንተ ፍቅር እና ድጋፍ ከምናስበው በላይ ፈጣን ሆነ። በ 48 ሰዓታት ውስጥ ብቻ የኩራዝ ቢንጎ ቤተሰብን ገነባችሁ! 🏗❤️ እኛን አምነው ጊዜዎን ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን። ያለ እርስዎ ፍቅር እና ድጋፍ እዚህ መድረስ አይታሰብም ነበር። ለእናንተ የሚመጥን ምርጥ አገልግሎት ለመስጠት ቃል እንገባለን! በጣም እንወዳችኋለን! አብሮነታችን ይቀጥላል! 🥰🌹 በ 2 ቀን 1K! ይሄ የናንተ ድል ነው! 🎉🥂 🎮 🔈
A
Any phone market
Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryElectronics
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted8 months ago (28/01/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!