Jobs

ከሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው የሪፎርም ስራና በተዘረጋው ቴክኖሎጂ በአምስት ወራት(ወ.ሴ) ከ60,291 በላይ ዜጎች በውጭ ሃገር የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ችሏል።

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 60,291.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

መስሪያቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በሚያከናውናቸው የሪፎርም ተግባራት እና በዘርፉ በሚሰጠው ፈጣን አገልግሎት እንዲሁም የስምሪት መደረሻዎችን ለማስፋት ከተለያዩ ሃገራት ጋር እየገባናቸው ያሉ አዳዲስ ስምምነቶች የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ ተመዝግበው ፕሮሰሱን መጀመር ይችላሉ። ሳዑዲ አረቢያ የተባበሩት አረብ ኤሚሬት ሊባኖስ ቬሩት ኳታር ኩዌት ሳውዲ ኖርወይ ጀርመን ስዊድን ካናዳ ሮማንያ ቱርክ ፕሮሰሱን ለመጀመር የሚያስፈልጉ ነገሮች - መታወቂያ ወይም የታደሰ ፓስፖርት - በሙያ ሰርተፊኬት ወይም የትምህርት ማስረጃ - ስልክ ቁጥር እና ኢሜል - ፎቶግራፍ ለመመዝገብ በዚህ ይላኩልን ብቁ ሰራተኛ፣ ብቁ ቀጣሪ፣ ብቁ ውሳኔ ሰጪ! 👍 ፌስቡክ : 💼 ቴሌግራም ፡ 📢 ኢንስታግራም : 🎥 ዩቲዩብ ፡: የስራው ባለቤት እርሥዎ ነዎት!

ኢ

ኢትዮ Online Market

Addis AbabaPosted 1 months ago · 4 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryJobs
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted1 months ago (06/08/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!