Electronics

🎤🎤🎤 በጣም በአስቸኳይ የሚሸጥ የሀያት አፓርትመንት ባለ 3 መኝታ

0 likes0 commentsCMC
ETB 95,000.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

✍️ሳይት CMC ሚካኤል ያለው ✍️ካሬ 115 ✍️ባለ 3 መኝታ ✍️ ደረጃ 4ተኛ ላይ ✍️ዋጋ አሁን ሳይቱ ላይ እየተሸጠ ያለው በካሬ 125,000 ግን ሰዎቹ ብሩን በጣም ስለፈለጉት የ 1 ካሬ ዋጋ 95,000 እያሉ ነው እነሱ ሙሉ ክፍያ ከፍለው ከሳይቱ ክሊራንስ ተቀብለዋል ✍️ወሳኝ ገዢ ካለክ ተጠቀም ይሄ የማይገኝ እድል ነው ሳይቱ ሲያልቅ 20 30 ሚሊዮን የሚሸጥ ቤት ነው ቦታው ለመኖር ለማከራየት ቢፈለግ በጣም ተመራጭ እና ተፈላጊ ቦታ ነው ፊኒሺንጉም ከ 60% በላይ እየተጠናቀቀ ነው የቤት ውስጥ መብራት ውሀ ዝርጋታ እና የቻክ ስራ ተጀምሯል የቀደመ ባለ እድል ይደውልልኝ ዋጋ ብሩን በጠም ስለፈለጉት መጠነኛ ድርድር ይኖረዋል❤❤❤ 📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name...🙏 በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ 👉 የሚሸጥ ቤት ወይም መኪና ካሎት ይላኩልን 👉 የት መግዛት ፈልገዋል? ሁሉም ቦታ ላይ ስለምንሰራ ይደውሉልን ! ✍️ በጣም ብዙ አማራጮች አሉን 20/80 እና 40/60 ኮንዶሚኒየም መሬት ቪላ አፓርትመንት ህንፃ መኪና ሱቅ ሁሉንም እኛ ጋር ከብዙ አማራጮች ጋር ያገኛሉ!!! 👉እናንተም ጋር ማንኛውም የሚሸጡት የሚያከራዩት ካሎት ይደዉሉ!!! አቡሽ ፈጣን ቤቶች እና መኪና ደላላ 🔹📞0913714601 0945698178 & 0929935855 (Price is Negotiable)

A

Any phone market

Bole, CMCPosted 3 months ago ¡ 2 views ¡ All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryElectronics
Stock1 available
LocationBole, CMC
Posted3 months ago (03/07/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!