Real Estate

1-bedroom House for sale in Yeka

0 likes0 commentsSarbet
ETB 500,000.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

ተመጣጣኝ ዋጋ ከ ተስማሚ የክፍያ ስርዓት ይዘንላቹ መጥተናል። ለበለጠ መረጃ በ 09-13-66-14-22 ያነጋግሩን ። ✅ አፓርትመንት ቤት ባለ 1 መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ✅ ቅድመ ክፍያ 20% ✅ ቀሪው ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉት ✅ 100% ሲከፍሉ የ30% ቅናሽ 👉 የቤት አማራጭ ሳይቶች * ሳርቤት አደባባይ አደምስ ጎን * አፍሪካ ህብረት ቡልጋሪያ * አዋሬ ቤተመንግሥት አጠገብ * አያት የንግድ ሱቅ ለምትፈልጉ ☑️ ቅድመ ክፍያ 500ሺ ጀምሮ ☑️ ሙሉ ክፍያ 2.5 ሚልዮን ጀምሮ ☑️ ከግራውንድ እስከ 4ተኛ 👉 የሱቅ አማራጭ ሳይቶች * ገላን ኮንዶሚኒየም * ፒያሳ አድዋ ሙዝየም አጠገብ * ቡልጋሪያ ሁሉም ሳይቶቻችን ሽያጭ በፍጥነት እያከናወንን ነው ይፍጠኑ የህልምዎ ቤት አልያም ሱቅ ይግዙ። ለበለጠ መረጃ በቀጥታ አልያም WhatsApp ላይ ያነጋግሩን #TEMERREALESTATE #sarbetapartment #temerproperties #EthiopiaProperty #AddisAbabaRealEstate #EthiopiaRealEstate (Price is Negotiable)

M

Market

Yeka, SarbetPosted 3 months ago · 3 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • See the owner's title (ካርታ) and ID before paying any deposit.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryReal Estate
Property typeHouse
Bedrooms1
DealSale
Stock1 available
LocationYeka, Sarbet
Posted3 months ago (16/06/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!