NewBeauty & Health
🧴 Skinoren® 20% Cream (Azelaic Acid)
ETB 2,499.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
🧴 ለብጉር እና ለቆዳ ቀለም መለዋወጥ/ጥቁረት 🌿 ብጉርን እና የቆዳ ቀለም መዛባትን (ጥቁር ነጠብጣቦችን) ለማከም የሚያገለግል የቆዳ ሕክምና ክሬም ነው። ✨ Benefits | ጥቅሞች ✔️ ብጉርን ያክማል እንዲሁም የቆዳ መቅላትንና መቆጣትን (inflammation) ይቀንሳል ✔️ ጥቁር ነጠብጣቦችን በማጥፋት የቆዳ ቀለምን ያስተካክላል ✔️ የተደፈኑ የቆዳ ቀዳዳዎችን ይከፍታል፤ አዲስ ብጉር እንዳይወጣም ይከላከላል ✔️ የቆዳን ልስላሴ እና አጠቃላይ ገጽታ ያሻሽላል ✔️ ለብጉር ተጋላጭ ለሆነና ለሚቆጣ (sensitive) ቆዳ ተስማሚ 🧴 የአጠቃቀም መመሪያ * በመጀመሪያ ቆዳዎን በደንብ ካጸዱ እና ካደረቁ በኋላ በቀጭኑ ይቀቡት። * እንደ አስፈላጊነቱ በቀን አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። 🧩ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን (ክፍለ ሀገርም እንልካለን 🪄 ዋጋ 2499 ብር 🪄 Contact us (Price is Negotiable)
M
Market
Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryBeauty & Health
Sub CategorySkincare
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted8 months ago (15/01/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!