Services

**✂️ Kemei KM-2273 Professional Trimmer

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 3,700.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

ኬሜይ የፀጉርና የጢም ማስተካከያ** ጥራትና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ የያዘው የኬሚ (Kemei) የፀጉር መቆረጫ ማሽን፤ ለቤትዎ ወይም ለፀጉር ቤትዎ (Barbershop) ተመራጭ ነው! **የማሽኑ ልዩ ባህሪያት**፦ ➣ Metal Body: ሙሉ በሙሉ ከጠንካራ ብረት የተሰራ በመሆኑ ረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ ለመያዝም በጣም ምቹ ነው። ➣ LCD Digital Display: የባትሪውን መጠን እና የማሽኑን ፍጥነት በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ Powerful Battery: በውስጡ ባለ 1800mAh ባትሪ የተገጠመለት ሲሆን፤ ለ3 ሰዓታት ቻርጅ ተደርጎ እስከ 270 ደቂቃ (ከ4 ሰዓት በላይ) ያለማቋረጥ ያገለግላል። ➣ USB Charging: በማንኛውም የዩኤስቢ (USB) ቻርጀር ቻርጅ ማድረግ ስለሚቻል ለጉዞ አመቺ ነው። ➣ Precision Blade: ለፀጉር መቆረጥ፣ ለጢም ማስተካከያ እና ለተለያዩ ዲዛይኖች (Engraving) የሚሆን እጅግ ስለታም እና ጥራት ያለው ምላጭ አለው። **ጥቅሉ ውስጥ ምን ይገኛል?** - Kemei KM-2273 ማሽን - የተለያዩ መጠኖች ያሏቸው መከታዎች (Limit Combs) - የማጽጃ ብሩሽ እና ዘይት - የዩኤስቢ ቻርጅ ኬብል **Price :✅ 3700 ብር** ይደውሉ Free Delivery አለን Inbox : ለማዘዝ በ 09-82-38-98-73 ይደውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ Telegram : (Price is Negotiable)

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 7 months ago · 3 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryServices
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted7 months ago (13/02/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!