Furniture

**Ikigai - 生き甲斐)**

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 250.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

**የኦኪናዋ ሰዎች ከዓለም ሕዝብ በተለየ ለምን ከ100 ዓመት በላይ ይኖራሉ?** 🤔🇯🇵 ​በጃፓን ሰሜናዊ ክፍል በምትገኘው "ኦጊሚ" በምትባል አንዲት አነስተኛ መንደር ውስጥ የሚኖሩ አረጋውያን የልብ በሽታ፣ ስኳርና ካንሰር ሳይገጥማቸው በከፍተኛ ጉልበት ይኖራሉ። ​ምስጢራቸው ውድ ክኒን ወይም የተለየ ጂም አይደለም፦ 🔹 **"ሐራ ሃቺ ቡ"** — ሆዳቸው 80% ሲሞላ መብላት ያቆማሉ። 🔹 **"ሞአይ"** — እንደ ቤተሰብ የሚተሳሰቡበት ጠንካራ ማህበራዊ ክበብ አላቸው። 🔹 **"ኢኪጋይ"** — በየቀኑ ማለዳ ከአልጋቸው በደስታ የሚነሱበት ግልጽ ዓላማ አላቸው። ​ይህ ዓለም አቀፍ ምርጥ ሽያጭ መጽሐፍ ያንን ድንቅ ምስጢር ወደ አንተ ሕይወት ያመጣዋል! ​📍 **የሕይወትህን ምስጢር ዛሬውኑ እወቅ!** 📩 ለመግዛት፦ ✅Ebook 💸price =250 birr ✅ተሪጋሚ =changemaker ✅ፀሀፊ= ሄክተሪ ጋሊያስ( hector garcia)

ኢ

ኢትዮ Online Market

Addis AbabaPosted 6 days ago · 4 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryFurniture
Sub CategoryBedroom
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted6 days ago (25/09/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!