NewElectronics
"ትክክለኛ የሂሳብ አያያዝ ለንግድዎ ስኬት መሰረት ነው!"
ETB 0.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
የድርጅትዎን የሂሳብ ስራዎች በወቅቱ ባለመስራትዎ ለቅጣትና ወለድ እየተዳረጉ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እኛ ጋር አለ! ማንኛውንም የሂሳብ እና የታክስ ጉዳዮች በታማኝነት፣ በፈጣንና ዘመናዊ መንገድ በኦንላይን እና በአካል እንሰራለን። 📌 ዋና ዋና አገልግሎቶቻችን፦ ወርሃዊ እና የ3 ወር ታክስ፦ የቫት (VAT)፣ ውዝሆልዲንግ፣ የስራ ግብር፣ የጡረታ ፎርም መሙላት እና ሁሉንም ሪፖርቶች በኦንላይን (e-Tax) ማሳወቅ። ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ፦ በገቢዎች ኦዲት (Audit) ላይ ከፍተኛ ልምድ ባለው ባለሙያ የትርፍና ኪሳራ መግለጫ (Financial Statement) ማዘጋጀትና ማጠቃለል። የገቢዎች ጉዳዮች ማስፈጸም፦ በአዲስ አበባ በሚገኙ በማንኛውም የገቢዎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች ያሉዎትን የታክስ ጉዳዮች፣ ማብራሪያዎችና እዳዎች በፍጥነት ጨርሶ ማስረከብ። 📞 ዛሬውኑ ያግኙን! 📱 ስልክ፦ 0998019797 / 0974407704 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ዝቅ ብሎ ሱማሌ ተራ የገበያ ማዕከል 8ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 802 (አዲስ አበባ)
A
Any phone market
Arada, Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryElectronics
Stock1 available
LocationArada, Addis Ababa
Posted3 months ago (19/06/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!