Newሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአቢስ ፌሮ ቤተሰቦች
Description
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አቢስ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar 8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* አድራሻ :- ቁ.1 ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ ቁ.2 ፒያሳ አቡነ ፔጥሮስ (Price is Negotiable)
Market
Arada, Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!