Books & Hobbies

**አስቸኳይ መልእክት፦ ለቅዱስ ቃሉ ያለን ክብር የት ደረሰ?**

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 50.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

​ዛሬ በየመንገዱ እና በየሱቁ የምናየው ነገር እጅግ የሚያሳዝን ነው። የሕይወት መመሪያችን የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ተቀዶ ለብስኩት ለጥቅም መጠቅለያነት ሲውል ማየት ልብ ይሰብራል። ​ይህ ቃል በቅዱሳን አባቶቻችን ደምና አጥንት ተጠብቆ ለእኛ የደረሰ ሀብታችን ነው። ​ከ30 እና ከ50 ብር ብስኩት ይልቅ ሰማያዊው በረከታችን ይበልጣል። ​ቃሉን ማቃለል በረከትን ማራቅ ራስንም ማቃለል ነው። ​እባካችሁ ለትርፍ ስትሉ ክብራችንን አትሸጡ! እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥመን ዝም ብለን አንለፈው በክብር አንስተን እናስቀምጠው። ​"እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!" ​**ይህ መልእክት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ።** 🕊️ Tiktok :-*

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 6 months ago · 4 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryBooks & Hobbies
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted6 months ago (04/04/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!