Pets

ጌታ ሆይ ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አድርገኝ በመንፈሳዊ ሕይወቴም እንድታሳድገኝ እለምንሃለሁ። በአንድ ታላቅ ንጉሥ ቤት ውስጥ ለክብር የሚሆኑና ለውርደት (ለተራ ነገር) የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎች አሉ። ንጉሡ ግን ሁልጊዜ የሚፈልገው፣ የሚወደውና ለታላቅ ሥራ የሚጠቀምበት ንጹሕና የከበረውን ዕቃ ነው።

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 0.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

ጌታ ሆይ እኔም በቤትህ ውስጥ አንተ የምትሻውና ለቅዱስ ሥራህ የምትጠቀምብኝ የክብር ዕቃ እንድሆን ጸጋህን አብዛልኝ። ከማይረባና ከማይጠቅም የዓለም ርኩሰት ራሴን አነጻ ዘንድ መንፈስህ ይርዳኝ። ለዓላማህ የተገዛሁ ለፈቃድህም ራሴን አሳልፌ የሰጠሁ ታማኝ ባሪያህ አድርገኝ። ሕይወቴ የአንተን ታላቅነትና ክብር ለዓለም የሚገልጥ የተቀደሰ ዕቃ ይሁን። አሜን። Tiktok :- Tg:- **✅ ** ✅ ✅ ** ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓**

A

Any phone market

Addis AbabaPosted 8 months ago · 6 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryPets
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted8 months ago (26/01/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!