NewVehicles
አያት : ዞን 5 – 19,999,000 ብር
ETB 19,999,000.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
3 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + CK | 151(135)sqm #ቤቱ የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው
E
Ethiopia online Market
Yeka, Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryVehicles
Stock1 available
LocationYeka, Addis Ababa
Posted1 months ago (28/08/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!