Vehicles

ሲኤምሲ : ፀሀይ ሪል እስቴት – 26,500,000 ብር

0 likes0 commentsCMC
ETB 26,500,000.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

3 Beds | 2 Baths + OK + Store + 2 Balconies | 4F | 144(114)sqm #ቤቱ ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፓርትመንት አይነት አይደለም። ይሄ ቤት የሚገኘው ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር እና በካርድ የሚሰሩ አገልግሎቶችን ይዟል። #Financial_Information • Asking Price: 26,500,000 ብር • Total Area: 144.00 sqm • Price per sqm (Gross): ~184,028 ብር • Estimated Monthly Rent: 110,000 ብር __(__ግምት__)__ • Yearly Rent: 1,320,000 ብር • Condo Fee: As per building management • Building Age: Modern / Well-Maintained • Condition: Excellent • Furnishing Status: Standard Finished • Special Feature: CMC Tsehay Real Estate Prime Gated Community + 4th Floor + Low Density (2 units per floor) + Store + 2 Balconies

E

Ethiopia online Market

Bole, CMCPosted 24 days ago · 7 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryVehicles
Stock1 available
LocationBole, CMC
Posted24 days ago (07/09/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!