NewHome & Garden
በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ ሰላት ጧት 2 ሰዐት ይሰገዳል - ከፍተኛ ምክር ቤቱ
ETB 1,447.00
Listed Price✓ 1 in stockDescription
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሓ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የከፍተኛ ምክር ቤቱ ኃላፊዎች በመግለጫው ላይ እንደተናገሩት፤ በበዓሉ ማለዳ ላይ የሰላት ሥነ ሥርዐት በዋነኝነት የሚከናወነው በአዲስ አበባ ስታዲየም ይሆናል፡፡ በተለያዩ የክፍለ ከተማ መስገጃ ሥፍራዎች ላይ በደመቀ ሁኔታ በሠላም እንዲጠናቀቅ ከመዲናዋ የጸጥታ አካላት፣ ከበጎ ፈቃደኞችና ከከተማው መስተዳደር መዋቅሮች ጋር በመሆን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት በሙሉ መጠናቀቁን ምክር ቤቱ ገልጿል። በዚሁ መሠረት የዒድ ሰላት ያለምንም መዛነፍ ከጧቱ 2፡00 በጋራ እንደሚሰገድ በኃላፊዎች ማብራሪያ ወቅት ተገልጿል፡፡
M
Market
Kirkos, Addis AbabaSafety tips
- Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
- Avoid paying in advance, even for delivery.
- Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.
Specifications
ConditionNew
CategoryHome & Garden
Stock1 available
LocationKirkos, Addis Ababa
Posted4 months ago (26/05/2026)




Comments (0)
Log in to post a comment
No comments yet. Be the first to ask about this item!