Real Estate

ይህ ማስታወቂያ አይደለም፤ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እውነታ እንጂ! 🔥

0 likes0 commentsAddis Ababa
ETB 4,961,246.00
Listed Price✓ 1 in stock

Description

‎ ‎ለመኖሪያም ሆነ ለንግድ የሚሆን አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ይፈልጋሉ? የእርሶን አቅም ያገናዘቡ የአፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ አማራጮችን ይዘን መጥተናል። ‎ ‎💡 ታላቅ ቅናሽ፡ 70% ሲከፍሉ 30% እኛ እንሞላለን! ‎ከዚህ በተጨማሪ የ 60% የባንክ ብድር እስከ 25 ዓመት የመክፈያ ጊዜ ተመቻችቷል። ‎ ‎✨ የቤቶች አማራጮች እና የ10% ቅድመ ክፍያ፡ ‎ ‎ስቱዲዮ (57-59 ካሬ)፦ ጠቅላላ 4,961,246 ብር | ቅድመ ክፍያ 496,124 ብር ጀምሮ ‎ ‎1 መኝታ (75.5-114 ካሬ)፦ ጠቅላላ 6,285,073 ብር | ቅድመ ክፍያ 628,507 ብር ጀምሮ ‎ ‎2 መኝታ (111-172 ካሬ)፦ ጠቅላላ 9,656,536 ብር | ቅድመ ክፍያ 965,653 ብር ጀምሮ ‎ ‎3 መኝታ (135.9-214 ካሬ)፦ ጠቅላላ 11,279,833 ብር | ቅድመ ክፍያ 1,127,983 ብር ጀምሮ ‎ ‎4 መኝታ (190-295 ካሬ)፦ ጠቅላላ 15,816,740 ብር | ቅድመ ክፍያ 1,516,740 ብር ጀምሮ ‎🏢 የንግድ ሱቆች፦ ከ20 ካሬ ጀምሮ ‎ ‎🕒 የመረከቢያ ጊዜ አማራጮች፡ በ6 ወር፣ በ1 ዓመት፣ በ2 ዓመት ከ6 ወር እና በ3 ዓመት ከ6 ወር። ‎ ‎📞 አሁኑኑ ይደውሉና ምርጫዎን ያስይዙ፦ 0947295810 / 0726295810

ኢ

ኢትዮ Online Market

Addis AbabaPosted 2 months ago · 5 views · All listings from this seller

Safety tips

  • Meet the seller in a safe public place and inspect before paying.
  • Avoid paying in advance, even for delivery.
  • Pay by bank transfer so there is a record, and only once you are satisfied.

Specifications

ConditionNew
CategoryReal Estate
Property typeHouse
Bedrooms1
Stock1 available
LocationAddis Ababa
Posted2 months ago (09/07/2026)

Comments (0)

Log in to post a comment

No comments yet. Be the first to ask about this item!